Lidia Anteneh @kingdom Sound Worship 2026 “Kemegegneteh” Original Song by Yohannes Girma
Kingdom Sound · 2.6 लाख व्यू
인기 댓글
2위@liiibiii-d6j2 दिन पहले
ሊዱ ለትውልዱ ለፀለይሽው ፀሎት አግዚአብሔር መልስሽን መልሶ ያሳይሽ በሕይወት.አባካችሁ ቸርሳችሁ ስሙት ይመጨረሻውን ፀሎት አያምልጣቹ번역 보기
👍 14 좋아요
댓글 0
· 로그인 없이 익명 동물 이름으로 참여합니다3위@KibruaEliyas6 दिन पहले
ለኔ ብቻ ነው ግን ሁሌ ሲዘምሩ መልዕክት ሚሆንልኝ ❤번역 보기
👍 100 좋아요
댓글 0
· 로그인 없이 익명 동물 이름으로 참여합니다관련 영상
कान्हा Happy Birthday To You | Lakhbir Singh Lakkha Trending Song,Janmashtami Special Krishna Bhajan
Parvati - Full Song | Hanuman Ansh | Sadhu Tiwari | Shobhinaw Satyaa | In Cinemas Now
Meri Reel to Viral Jaye | Official Video BrajBhasha Song Ft. Arun Simra, Muskan Yadav @BrajRecords
Mene Tere Hi Bharose | Hanuman Ansh | Sunil Lodhi | Parvati Parvati Song #tranding #top
Uchka - Unlucky Femboy Song (Official Music Video)
#video | द्वारिकाधीश | #TunTun_Yadav | Dwarikadhis | Krishna Janmashtami Special Song 2026
Noah Kahan - The Great Divide | बिहाइंड द सॉन्ग
Korea's Next Wave 🇰🇷 - Eurovision Song Contest Asia - Livestream | #EurovisionAsia
1위@yonatantedla-c6y6 दिन पहले
ከአፈር የተነቀለ ሳር ጠውልጐ ደርቆ እንደሚታይ ልምላሜን ርቆ ከሕልውናህ ውጭ መኖር ለእኔ ይከብዳል ክፍት ክፍት እያለ ሁሌ ሆድ ያስብሳል (፪x) አዝ ከመገኘትህ ወዴት እሄዳለሁ ከህልውናህስ ምንን እመርጣለሁ ሳበኝ አስጠጋኝ ከጉያህ ሥር ዙሪያው ብርድ ነው ፈለኩ ሙቀትህን ሳበኝ አስጠጋኝ ከጉያህ ሥር ዙሪያው ብርድ ነው ፈለኩ ሙቀትህን (፪x) በእጆችህ አጥብቀህ እኔን ይዘኸኛል ይህንንም እውነት ቃልህ ይናገራል ነገሩ ከገባኝ ዕንቁ መሆንህ ለምን አንተ ብቻ እኔም ልያዝህ/ላጥብቅህ (፪x) አዝ ከመገኘትህ ወዴት እሄዳለሁ ከህልውናህስ ምንን እመርጣለሁ ሳበኝ አስጠጋኝ ከጉያህ ሥር ዙሪያው ብርድ ነው ፈለኩ ሙቀትህን ሳበኝ አስጠጋኝ ከጉያህ ሥር ዙሪያው ብርድ ነው ፈለኩ ሙቀትህን (፪x) ከአንተ እርቆ ሰው እንዴት እንደሚኖር እኔ አይገባኝም ትምክህቱ ምን ይሆን ከህልውናህ ውጭ እልፍ ከሚያጅበኝ ከመገኘትህ ውስጥ የተጣልኩ ያድርገኝ (፪x) አዝ ከመገኘትህ ፡ ወዴት ፡ እሄዳለሁ ከህልውናህስ ምንን እመርጣለሁ ሳበኝ አስጠጋኝ ከጉያህ ሥር ዙሪያው ብርድ ነው ፈለኩ ሙቀትህን ሳበኝ አስጠጋኝ ከጉያህ ሥር ዙሪያው ብርድ ነው ፈለኩ ሙቀትህን (፪x)ዠፘ번역 보기
👍 188 좋아요
댓글 0
· 로그인 없이 익명 동물 이름으로 참여합니다