Igitu Tigist Hailu - Anten Ene - official video - @54vbz - new ethiopian music 2026
54vbz e IGITU · 308 mil visualizações
인기 댓글
2위@henokr.g.6215há 5 dias
Confidence + elegance + class= Egitu!
👍 26 좋아요
댓글 0
· 로그인 없이 익명 동물 이름으로 참여합니다3위@kar98ge75há 2 dias
Am from India 🇮🇳 and I don’t understand a word but this song is on my repeat ❤️
👍 14 좋아요
1위@54vbzhá 6 dias
The new music video "Anten Ene" by Igitu will be released in two hours. Please find the lyrics below. አንተን እኔ አንተን እኔ ከልቤ ነው ምወድህ እንደው ምንም አርገህ እንዳትለየኝ ከጎንህ በምንም አይነት ፋታ ላንዴም ቢሆን ና ላፍታ አለሽ ወይ ደህና ስትል ያለኝ ደስታ ስጠይቀ...ኝ ሳገኝህ በቃ ደስ ይላል እንዲህ ነዎ....ይ ፍቅር ያሰኘኛል በዓይንህ ብዙ ይታያል ለብቻው ያወራል ግልፅ ነው ሁሉን ይነግረኛል እእእእ ደሞ እኮ ልዩ እኮ ነህ በጣም ነው ምወድህ አግኝቼህ መች እጠግብና ደግሞ እንደገና አለሜዋ የምሬን ልንገርህ እኔ ሚሰማኝን ካንተ ውጪ አይገርመኝም የኔ ፍቅር እውነቱን ባሳይህ ከልቤም ያለዉን ሌላ የምለው ሰው የለኝም ሳይ አይን አይንህን ሳይ ደስ ይለኝ እና ናፍቆቴ ይገናል እንጃልኝ በቃ እኔ ና ተመላለስ እና ና ደጋግመህ ልይህ ና ላግኝህ አና እኔ እርፍ ይበልልኝ ጎኔ
👍 40 좋아요
댓글 0
· 로그인 없이 익명 동물 이름으로 참여합니다