ነገዬ | Negeye Bereket Megersa #New #Amharic Gospel Song|2026
Bereket Megersa Official · 486K views
인기 댓글
2위@JossyZewude3 days ago
“እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።” — 1ኛ ጴጥሮስ 5፥7번역 보기
👍 133 좋아요
댓글 0
· 로그인 없이 익명 동물 이름으로 참여합니다3위@bettyalexsis89873 days ago (edited)
ነገዬን አስቤ እንደምሰጥ ለማ? ተጨንቄ ሳለው የነፍስ ምጥ ይዞኝ አማራጭ ስፈልግ ከውድቀት ለማምለጥ መፍትሄ በሌለበት ብዙ ጠንቼ ደጅ ግን ለጌታ እንድጥል መፃፍ ሲነግረኝ የሚያፀና እውነት ለነፍሴ በራልኝ ከአለም ተጣላው የምድሩ መረረኝ ከትላንቴ ይልቅ ነገዬ ሲያምርልኝ የስጋቴን ታንኳ አስምጦ ውጦታል ነገዬ ስል ሁሌ ኢየሱሴ ይቀድማል የለም የገዘፈ በፍራቴ ጎልቶ አለ ስል መኖሩን እውነቴን አጥርቶ(×2) ነጎድጓድ አውርዶ ተስፋዬን ሊያዝለው ቢከብድ ውሽንፍሩ እምነቴን አባሰው ከንቱ ነው ምርኩዙ ሊጥለኝ የማለ ከትግሉ ቀድሞ ሽንፈቱን አመነ በነፍሴ ያመንኩት አምላኬ ስላለ የእምነቴን ካስማ አስምጦ አስቀረ ወጀብ መናወጤን በመኖሩ ሻረ ይዞኛል እንዳልኩት እጄ በእጁ ዋለ የስጋቴን ታንኳ አስምጦ ውጦታል ነገዬ ስል ሁሌ ኢየሱሴ ይቀድማል የለም የገዘፈ በፍራቴ ጎልቶ አለ ስል መኖሩን እውነቴን አጥርቶ(×2) ባላምንህም እንኳን ስቼ ለመታመን የታመንህ ከፀጉሬ አንዲቱ እንዳትወድቅ ቆመህ ስታበጅ ነገዬን ስትሰራ በብዙ አልፈራም የፊቱን በአይኔ መደብዘዙን የስጋቴን ታንኳ አስምጦ ውጦታል ነገዬ ስል ሁሌ ኢየሱሴ ይቀድማል የለም የገዘፈ በፍራቴ ጎልቶ አለ ስል መኖሩን እውነቴን አጥርቶ(×2) ዘማሪት በረከት መገርሳ ጥቅምት 7/02/2019번역 보기
👍 430 좋아요
댓글 0
· 로그인 없이 익명 동물 이름으로 참여합니다관련 영상
BHAMA SUNDARALO FULL SONG | FOLK SONG | MADHURI RATHOD | VENKAT AJMEERA | SHEKAR VIRUS |THAKITA SHOW
Bring ‘Em Back (We Want Dinos) - Fred Darts (Official Music Video)
Justice - Flower In A Hurricane (ft Tame Impala, SZA, King Gizzard & the Lizard Wizard) [from GTAVI]
⚔️ BY DESIGN (ft. Kasane Teto) 🎲 [Music Video]
KATSEYE (캣츠아이) “Unloveu” Visualizer
DRAW♡ME「勝ち確♡ラヴ」 (Official Music Video)
တော်ပြီ Official Music Video - Zaw Gyi
Ramayana: Ravana Tandavam (Song) | Ranbir, Yash | Namit M, Nitesh T | AR Rahman, Anirudh,GV Prakash
1위@Amyi-t8x3 days ago
ይሄን መዝሙር የሰማሁት በተስፋ መቁረጥ,ጭንቀት,ስለ ነገ ፍርሃት,ስለ ስጋዬ,ስለስራዬ በሃሳብ ስጨነቅ ሳስብ ነበር የምወዳት ልጅ የላከችልኝ ጌታ በሷ번역 보기
👍 137 좋아요
댓글 0
· 로그인 없이 익명 동물 이름으로 참여합니다